የኢትዮጵያን የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ፣ ዛሬ ዐርብ ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ስኬታማ እንደሚኾን ተስፋቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፣ የካፒታል ገበያው ለሁለት ዓመት ተኩል ዝግጅት ሲደረግበት እንደቆየ አውስተው፣ ባለሀብቶች ስጋት ሳይገባቸው ሊሠሩ እንደሚገባም አሳስበ ...